ኢሳይያስ 6:13 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ከዐሥር አንድ ሰው እንኳ በምድሪቱ ቢቀር፣እርሱም ደግሞ ይጠፋል፤ነገር ግን የኮምበልና የባሉጥ ዛፍ በተቈረጠጊዜ ጒቶ እንደሚቀር፣ቅዱሱም ዘር እንዲሁ በምድሪቱ ጒቶ ሆኖ ይቀራል።”

ኢሳይያስ 6

ኢሳይያስ 6:8-13