ኢሳይያስ 58:9 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የዚያን ጊዜ ትጣራለህ፤ እግዚአብሔርም ይመልስልሃል፤ለርዳታ ትጮኻለህ፤ እርሱም፣ ‘አለሁልህ’ ይልሃል።“የጭቈና ቀንበር፣የክፋትን ንግግርና ጣት መቀሰርን ከአንተ ብታርቅ፣

ኢሳይያስ 58

ኢሳይያስ 58:4-12