ኢሳይያስ 58:14 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በዚያን ጊዜ በእግዚአብሔር ደስ ይልሃል፤በምድር ከፍታዎች ላይ እንድትጋልብ፣የአባትህን የያዕቆብን ርስት ጠግበህ እንድትበላ አደርግሃለሁ” የእግዚአብሔር አፍ ይህን ተናግሮአልና።

ኢሳይያስ 58

ኢሳይያስ 58:9-14