እግዚአብሔር ሁል ጊዜ ይመራሃል፤ፀሓይ ባቃጠለው ምድር ፍላጎትህን ያሟላል፤ዐጥንትህን ያበረታል፤በውሃ እንደ ረካ የአትክልት ቦታ፣እንደማይቋርጥም ምንጭ ትሆናለህ።