ኢሳይያስ 57:19 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በእስራኤል አልቃሾች ከንፈር ላይ ምስጋና እፈጥራለሁ።በቅርብና በሩቅ ላሉት ሰላም፣ ሰላም ይሁን፤እኔ እፈውሳቸዋለሁ” ይላል እግዚአብሔር።

ኢሳይያስ 57

ኢሳይያስ 57:10-21