ኢሳይያስ 56:8 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የተበተኑትን እስራኤል የሚሰበስብ፣ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤“ከተሰበሰቡት በተጨማሪ፣ሌሎችን እንደ ገና እሰበስባለሁ።”

ኢሳይያስ 56

ኢሳይያስ 56:1-11