ኢሳይያስ 55:5 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እነሆ፤ የማታውቃቸውን መንግሥታት ትጠራለህ፤የማያወቁህ መንግሥታት በፍጥነት ወደ አንተ ይመጣሉ፤ምክንያቱም እግዚአብሔር አምላክህ፣የእስራኤል ቅዱስ፣በክብሩ ከፍ ከፍ አድርጎሃል።

ኢሳይያስ 55

ኢሳይያስ 55:1-7