ኢሳይያስ 54:3 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ወደ ቀኝም ወደ ግራም ትስፋፊያለሽ፤ዘሮችሽ መንግሥታትን ይወርሳሉ፤በባድማ ከተሞቻቸውም ይኖራሉና።

ኢሳይያስ 54

ኢሳይያስ 54:1-11