ኢሳይያስ 54:14 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በጽድቅ ትመሠረቻለሽ፤የግፍ አገዛዝ ከአንቺ ይርቃል፤የሚያስፈራሽ አይኖርም፤ሽብር ከአንቺ ይርቃል፤አጠገብሽም አይደርስም።

ኢሳይያስ 54

ኢሳይያስ 54:12-17