ኢሳይያስ 53:11 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ከነፍሱ ሥቃይ በኋላ፣የሕይወት ብርሃን ያያል፤ ደስም ይለዋል፤ጻድቅ ባሪያዬ በዕውቀቱ ብዙዎቹን ያጸድቃል፤መተላለፋቸውንም ይሸከማል።

ኢሳይያስ 53

ኢሳይያስ 53:1-12