ኢሳይያስ 52:15 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ስለዚህ ብዙ መንግሥታትን ያስደንቃል፤በእርሱ ምክንያት ነገሥታት አፋቸውን ይይዛሉ፤ያልተነገራቸውን ያያሉ፤ያልሰሙትን ያስተውላሉ።

ኢሳይያስ 52

ኢሳይያስ 52:13-15