ኢሳይያስ 52:10 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እግዚአብሔር በመንግሥታት ሁሉ ፊት፣የተቀደሰ ክንዱን ይገልጣል፤በምድር ዳርቻዎች ያሉ ሁሉ፣የአምላካችንን ማዳን ያያሉ።

ኢሳይያስ 52

ኢሳይያስ 52:6-15