ኢሳይያስ 51:21-22 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

21. ስለዚህ አንቺ የተጐዳሽ፣ያለ ወይን ጠጅ የሰከርሽ ይህን ስሚ።

22. ሕዝቡን የሚታደግ አምላክሽ፣ልዑል እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤“እነሆ፤ ከእጅሽ፣ያንገደገደሽን ጽዋ ወስጃለሁ፤ያንን ጽዋ፣ የቊጣዬን ዋንጫ፣ዳግም አትጠጪውም፤

ኢሳይያስ 51