ኢሳይያስ 51:1 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

“እናንት ጽድቅን የምትከታተሉ፣ እግዚአብሔርን የምትፈልጉ ስሙኝ፤ተቈርጣችሁ የወጣችሁበትን ዐለት፣ተቈፍራችሁ የወጣችሁባትንም ጒድጓድ ተመልከቱ።

ኢሳይያስ 51

ኢሳይያስ 51:1-9