ኢሳይያስ 50:3 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ሰማይን ጨለማ አለብሰዋለሁ፤ማቅን መሸፈኛው አደርጋለሁ።

ኢሳይያስ 50

ኢሳይያስ 50:1-7