ኢሳይያስ 49:7 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እግዚአብሔር፣ታዳጊ የሆነው የእስራኤል ቅዱስ፣ለተናቀውና በሕዝብ ለተጠላው፣የገዦች አገልጋይ እንዲህ ይላል፤“ነገሥታት አይተውህ ይነሣሉ፤ልዑላንም አይተው፤ ይሰግዳሉ፤ምክንያቱም የመረጠህ የእስራኤል ቅዱስ፣ እግዚአብሔር ታማኝ ነው።”

ኢሳይያስ 49

ኢሳይያስ 49:5-13