ኢሳይያስ 49:26 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

አስጨናቂዎችሽ የራሳቸውን ሥጋ እንዲበሉ አደርጋቸዋለሁ፤በወይን ጠጅ እንደሚሰከር ሁሉ፣ በገዛ ደማቸው ይሰክራሉ።ከዚያም የሰው ዘር ሁሉ፣እኔ እግዚአብሔር አዳኝሽ፣ታዳጊሽም የያዕቆብ ኀያል እንደሆንሁ ያውቃል።”

ኢሳይያስ 49

ኢሳይያስ 49:22-26