ኢሳይያስ 49:23 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ነገሥታት አሳዳጊ አባቶችሽ፣እቴጌዎቻቸው ሞግዚቶችሽ ይሆናሉ፤በግንባራቸው ተደፍተው ይሰግዱልሻል፤የእግርሽን ትቢያ ይልሳሉ፤አንቺም እኔ እግዚአብሔር እንደሆንሁ ታውቂያለሽ፤እኔን ተስፋ የሚያደርጉም አያፍሩም።”

ኢሳይያስ 49

ኢሳይያስ 49:15-26