ኢሳይያስ 49:20 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በሐዘንሽ ዘመን የወለድሻቸው ልጆች፣ጆሮሽ እየሰማ፣‘ይህ ቦታ በጣም ጠቦናል፤የምንኖርበት በቂ ስፍራ ስጪን’ ይሉሻል።

ኢሳይያስ 49

ኢሳይያስ 49:10-26