ኢሳይያስ 49:2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

አፌን እንደ ተሳለ ሰይፍ አደረገው፤በእጁ ጥላ ሰወረኝ፤የተወለወለ ፍላጻ አደረገኝ፤በሰገባውም ውስጥ ሸሸገኝ።

ኢሳይያስ 49

ኢሳይያስ 49:1-5