ኢሳይያስ 48:9 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ስለ ስሜ ስል ቍጣዬን አዘገያለሁ፤ስለ ምስጋናዬም ስል ከአንተ እገታዋለሁ፤ይኸውም እንዳልቈርጥህ ነው።

ኢሳይያስ 48

ኢሳይያስ 48:1-12