ኢሳይያስ 48:21-22 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

21. በምድረ በዳ ሲመራቸው አልተጠሙም ነበር፤ውሃ ከዐለት አፈለቀላቸው፤ዐለቱን ሰነጠቀ፤ውሃውም በኀይል ፈልቆ ወጣ።

22. “ለክፉዎች ሰላም የላቸውም” ይላል እግዚአብሔር።

ኢሳይያስ 48