ኢሳይያስ 47:7 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

አንቺም፣ ‘እስከ መጨረሻው፣ለዘላለም ንግሥት እሆናለሁ!’ አልሽ፤ሆኖም እነዚህን ነገሮች አላስተዋልሽም፤ፍጻሜያቸው ምን እንደሚሆንም አላሰብሽም።

ኢሳይያስ 47

ኢሳይያስ 47:1-8