ኢሳይያስ 47:15 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ከልጅነት ጀምሮ አብረሻቸው የደከምሽው፣አብረሽ የተገበያየሻቸው፣ሊያደርጉ የሚችሉት ይህንኑ ብቻ ነው።እያንዳንዱ በስሕተቱ ይገፋበታል፤አንቺን ግን የሚያድን የለም።

ኢሳይያስ 47

ኢሳይያስ 47:10-15