ኢሳይያስ 47:12 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በይ እንግዲህ፣ “ከልጅነትሽ ጀምሮ የደከምሽባቸውን፣አስማቶችሽን፣ብዙ መተቶችን ቀጥዪባቸው፤ምናልባት ይሳካልሽ፤ምናልባትም ጠላቶችሽን ታሸብሪባቸው ይሆናል።

ኢሳይያስ 47

ኢሳይያስ 47:2-15