ኢሳይያስ 46:3 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

“እናንት የያዕቆብ ቤት ሆይ፤የእስራኤል ቤት ቅሬታ ሁሉ፣ከተፀነሳችሁበት ጊዜ ጀምሮ የያዝኋችሁ፣ከተወለዳችሁበት ጊዜ ጀምሮ የተሸከምኋችሁ ስሙኝ።

ኢሳይያስ 46

ኢሳይያስ 46:1-6