ኢሳይያስ 45:23 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ጒልበት ሁሉ በእኔ ፊት ይንበረከካል፤አንደበትም ሁሉ በእኔ ይምላል፤ብዬ በራሴ ምያለሁ፤የማይታጠፍ ቃል፣ከአፌ በጽድቅ ወጥቶአል።

ኢሳይያስ 45

ኢሳይያስ 45:15-24