ኢሳይያስ 45:17 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እስራኤል ግን በእግዚአብሔር፣በዘላለም ድነት ይድናል፤እናንተም ለዘላለም፣አታፍሩም፤ አትዋረዱም።

ኢሳይያስ 45

ኢሳይያስ 45:16-23