ኢሳይያስ 45:12 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ምድርን የሠራሁ እኔ ነኝ፤ሰውንም በላይዋ ፈጥሬአለሁ፤እጆቼ ሰማያትን ዘርግተዋል፤የሰማይንም ሰራዊት አሰማርቻለሁ።

ኢሳይያስ 45

ኢሳይያስ 45:2-13