ኢሳይያስ 44:26 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የባሪያዎቼን ቃል እፈጽማለሁ፤የመልእክተኞቼን ምክር አጸናለሁ።ኢየሩሳሌምን ‘የሰው መኖሪያ ትሆኛለሽ’፣የይሁዳ ከተሞችንም፣ ‘ይታነጻሉ’፣ፍርስራሻቸውን፣ ‘አድሳለሁ’ እላለሁ።

ኢሳይያስ 44

ኢሳይያስ 44:20-27