ኢሳይያስ 44:16 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ግማሹን ዕንጨት ያነደዋል፤በላዩ ምግቡን ያበስልበታል፤ሥጋ ጠብሶበት እስኪጠግብ ይበላል፤እሳቱን እየሞቀ እንዲህ ይላል፤“እሰይ ሞቀኝ፤ እሳቱም ይታየኛል።”

ኢሳይያስ 44

ኢሳይያስ 44:9-25