ኢሳይያስ 43:28 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ስለዚህ የመቅደስህን አለቆች አዋርዳለሁ፤ያዕቆብን ለጥፋት፣እስራኤልን ለስድብ እዳርጋለሁ።

ኢሳይያስ 43

ኢሳይያስ 43:20-28