ኢሳይያስ 42:24 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ያዕቆብን ለዝርፊያ፣እስራኤልን ለምርኮ የዳረገ ማነው?በኀጢአት የበደልነው፣ እግዚአብሔር አይደለምን?መንገዱን ለመከተል፣ለሕጉም መታዘዝ አልፈለጉምና።

ኢሳይያስ 42

ኢሳይያስ 42:19-25