ኢሳይያስ 42:1 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

“ደግፌ የያዝሁት አገልጋዬ፣በእርሱም ደስ የሚለኝ ምርጤ ይህ ነው፤መንፈሴን በእርሱ ላይ አደርጋለሁ፤ለአሕዛብም ፍትሕን ያመጣል።

ኢሳይያስ 42

ኢሳይያስ 42:1-10