ኢሳይያስ 41:9 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ከምድር ዳርቻ ያመጣሁህ፣ከአጥናፍም የጠራሁህ፣‘አንተ ባሪያዬ ነህ’ ያልሁህ፤መረጥሁህ እንጂ፤ አልጣልሁህም።

ኢሳይያስ 41

ኢሳይያስ 41:2-17