ኢሳይያስ 41:25 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

“አንዱን ከሰሜን አስነሣሁት፤ እርሱም ይመጣል፤ከፀሓይ መውጫ የሚመጣው፣ ስሜን የሚጠራ ነው፤ሸክላ ሠሪ ዐፈር እንደሚረግጥ፣አለቆችን እንዲሁ እንደ ጭቃ ይረግጣል።

ኢሳይያስ 41

ኢሳይያስ 41:19-29