ኢሳይያስ 41:2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

“ከምሥራቅ አንዱን ያነሣው፣በጽድቅም ወደ አገልግሎቱ የጠራው ማን ነው?አሕዛብን አሳልፎ ሰጠው፤ነገሥታትን በፊቱ አስገዛለትበሰይፉም እንደ ትቢያ አቦነናቸው፤በቀስቱም በነፋስ እንደ ተበተነ ገለባ አደረጋቸው።

ኢሳይያስ 41

ኢሳይያስ 41:1-11