ኢሳይያስ 40:30-31 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

30. ወጣቶች እንኳ ይደክማሉ፤ ይታክታሉም፤ጐበዛዝትም ተሰናክለው ይወድቃሉ።

31. እግዚአብሔርን ተስፋ የሚያደርጉ ግን፣ኀይላቸውን ያድሳሉ፤እንደ ንስር በክንፍ ይወጣሉ፤ይሮጣሉ፤ አይታክቱም፤ይሄዳሉ፤ አይደክሙም።

ኢሳይያስ 40