ኢሳይያስ 40:14 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ዕውቀት ለማግኘት እግዚአብሔር ማንን አማከረ?ትክክለኛውንስ መንገድ ማን አስተማረው?ዕውቀትን ያስተማረው፣የማስተዋልንም መንገድ ያሳየው ማን ነበር?

ኢሳይያስ 40

ኢሳይያስ 40:7-15