ኢሳይያስ 38:20 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እግዚአብሔር ያድነኛል፤ስለዚህ በዕድሜ ዘመናችን ሁሉ፣ በእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ፣አውታር ባለው መሣሪያ እንዘምራለን።

ኢሳይያስ 38

ኢሳይያስ 38:15-22