ኢሳይያስ 38:18 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ሲኦል አያመሰግንህም፤ሞት አያወድስህም፤ወደ ጒድጓድ የሚወርዱ፣የአንተን ታማኝነት ተስፋ አያደርጉም።

ኢሳይያስ 38

ኢሳይያስ 38:12-22