ኢሳይያስ 38:15 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እንግዲህ ምን እላለሁ?እርሱ ተናግሮኛል፤ ራሱ ደግሞ ይህን አድርጓል፤ስለ ነፍሴ ጭንቀት፣ዕድሜዬን ሁሉ በትሕትና እሄዳለሁ።

ኢሳይያስ 38

ኢሳይያስ 38:6-22