ኢሳይያስ 37:33 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

“ስለዚህ እግዚአብሔር ስለ አሦር ንጉሥ እንዲህ ይላል፤“ወደዚች ከተማ አይገባም፤ፍላጻ አይወረውርባትም፤ጋሻ አንግቦ አይመጣባትም፤በዐፈር ቍልልም አይከባትም።

ኢሳይያስ 37

ኢሳይያስ 37:32-38