ኢሳይያስ 37:31 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እንደ ገናም የይሁዳ ቤት ቅሬታ፣ሥሩን ወደ ታች ይሰዳል፤ ከላይም ፍሬ ያፈራል፤

ኢሳይያስ 37

ኢሳይያስ 37:28-38