ኢሳይያስ 37:25 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በባዕድ ምድር ጒድጓዶችን ቈፈርሁ፤ከዚያም ውሃ ጠጣሁ።የግብፅን ምንጮች ሁሉ፣በእግሬ ረግጬ አደረቅሁ።”

ኢሳይያስ 37

ኢሳይያስ 37:18-28