ኢሳይያስ 36:21 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ሕዝቡ ግን ንጉሡ፣ “መልስ አትስጡት” ብሎ አዞ ስለ ነበር፣ ዝም አሉ፤ አንዳችም አልመለሱለትም።

ኢሳይያስ 36

ኢሳይያስ 36:16-22