ኢሳይያስ 35:4 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የሚፈራ ልብ ላላቸው እንዲህ በሉ፤“በርቱ፤ አትፍሩ፤አምላካችሁ ይመጣል፤ሊበቀል ይመጣል፤እርሱም ብድራቱን ይዞ፣ሊያድናችሁ ይመጣል።”

ኢሳይያስ 35

ኢሳይያስ 35:1-10