ኢሳይያስ 34:7 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ጐሽ አብሮአቸው፣ኮርማም ከወይፈን ጋር ይወድቃል፤ምድራቸው በደም ትርሳለች፤ዐፈራቸውም ሥብ በሥብ ይሆናል።

ኢሳይያስ 34

ኢሳይያስ 34:1-8