ኢሳይያስ 34:13 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በቅጥር የተመሸጉ ከተሞቿን እሾኽ፣ምሽጎቹንም ሳማና አሜከላ ይወርሷቸዋል፤የቀበሮዎች ጒድጓድ፣የጒጒቶችም መኖሪያ ትሆናለች።

ኢሳይያስ 34

ኢሳይያስ 34:10-17