ኢሳይያስ 34:11 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ጭልፊትና ጃርት ይወርሷታል፤ጒጒትና ቍራም ጐጆ ይሠሩባታል።እግዚአብሔር በኤዶም ላይ፣የመፈራረሷን ገመድ፣የመጥፊያዋንም ቱንቢ ይዘረጋል።

ኢሳይያስ 34

ኢሳይያስ 34:6-14